ወደ ቅዱስ ገብርኤል ጠቅላላ ሆስፒታል ከ22 ጎላጉል እስከ ላሊበላ እስታዲዮም የሚያስገባው መንገድ በኮሪደር መንገድ ልማት ሥራ እየተሠራ በመሆኑ ደንበኞቻችን ወደ ሆስፒታላችን ሲመጡ እንዳይጉላሉ የሚከተሉትን አማራጮች መንገዶች በአክብሮት እንዲጠቀሙ፡- 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓላችን በማክበር ላይ የምንገኘው በአገራችን የመጀመሪያ የግል ሆስፒታል የሆነው ቅዱስ ገብርኤል ጠቅላላ ሆስፒታል ደንበኞቻችን እኛን መርጣችሁ ተጠቃሚዎቻችን በመሆናችሁ እያመሰገንን በቀጣይም የተሟላ የህክምና አገልግሎት እንደምንሰጥ […]