በልማት ባንክ ለረጅም ጊዜ ያገለገሉት ምክትል ፕሬዝዳንት ከኃላፊነታቸው ለቀቁ

በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከፍተኛ የሥራ አመራር እርከን ላይ ረጅም ዓመታትን ያስቆጠሩት ጌታቸው ዋቄ ከታኅሣሥ 17 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ከባንኩ ምክትል ፕሬዝዳንትነት ኃላፊነታቸው ለቀዋል። የጌታቸው መልቀቅ በባንኩ ውስጥ እየተካሄደ ያለው ሰፊ የአመራር ለውጥ አካል ሲሆን፣ በቅርብ ሣምንታት ካስተናገዳቸው ከፍተኛ የአመራር ሽግሽጎች መካከል አንዱ ሆኗል። ጌታቸው ከባንኩ የለቀቁት ከሁለት አስርተ ዓመታት በላይ በተለያዩ ስትራቴጂካዊ የኃላፊነት ቦታዎች […]