ኢትዮጵያና ህንድ ከቪዛ ነፃ የዲፕሎማቲክ ጉዞ ተስማሙ

ኢትዮጵያና ህንድ የዲፕሎማቲክ ፓስፖርት ለያዙ ዜጎቻቸው ያለ ቪዛ እንዲመላለሱ የሚያስችል ስምምነት በይፋ ተፈራረሙ። ዛሬ ጥር 7 ቀን 2018 ዓ.ም በሁለቱ ሀገራት መካከል በተደረገ የዲፕሎማቲክ ማስታወሻ ልውውጥ ስምምነቱ ከዛሬ ጀምሮ ወደ ተግባር ተሻግሯል። በህንድ ኤምባሲ በተከናወነው የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ላይ በኢትዮጵያ የህንድ አምባሳደር አኒል ኩማር ራይ እና በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመካከለኛው ምስራቅ፣ የእስያ እና የፓሲፊክ ሀገራት ጉዳዮች […]