Collector
Giriş Yap
የ“አዲስ ስታንዳርድ” ምዝገባ መሰረዝን በመቃወም፤ ፍርድ ቤት የእግድ ትዕዛዝ እንዲሰጥ አቤቱታ ቀረበ | Collector
የ“አዲስ ስታንዳርድ” ምዝገባ መሰረዝን በመቃወም፤ ፍርድ ቤት የእግድ ትዕዛዝ እንዲሰጥ አቤቱታ ቀረበ

የ“አዲስ ስታንዳርድ” ምዝገባ መሰረዝን በመቃወም፤ ፍርድ ቤት የእግድ ትዕዛዝ እንዲሰጥ አቤቱታ ቀረበ

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን በ“አዲስ ስታንዳርድ” የበይነ መረብ መገናኛ ብዙሃን ላይ የወሰደው ምዝገባ የመሰረዝ እርምጃ፤ በፍርድ ቤት ታግዶ እንዲቆይ አቤቱታ ቀረበ። አቤቱታውን ለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ባቀረበው ክስ ያካተተው የመገናኛ ብዙሃኑ አሳታሚ ጃኬን ፐብሊሺንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ነው።  ድርጅቱ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት፣ ልደታ ምድብ፣ የአስተዳደር ጉዳዮች ችሎት ክስ የመሰረተው ከሶስት ሳምንት በፊት ሚያዝያ […]

Go to News Site