Ethiopia Insider
ከአንድ ወር በኋላ ለሚጀምረው የ2019 በጀት ዓመት፤ የ2.34 ትሪሊዮን ብር በጀት መዘጋጀቱን የፌደራል መንግስት አስታወቀ። ካለፈው ዓመት በጀት በ410 ቢሊዮን ብር ገደማ ያህል የጨመረው የመጪው ዓመት በጀት፤ ይጸድቅ ዘንድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተልኳል። በጀቱን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያስተላለፈው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ነው። ምክር ቤቱ ዛሬ ማክሰኞ ሰኔ 2፤ 2018 ባደረገው መደበኛ ስብሰባው፤ በቀረበለት […]
Go to News Site