Ethiopia Insider
ዛሬ ቅዳሜ ጠዋት ወደ መቐለ በረራ ያደረገ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን፤ በአሉላ አባ ነጋ አየር ማረፊያ በሚገኝ የኮሚኒኬሽን መሳሪያ ብልሽት ምክንያት ወደ አዲስ አበባ ተመልሶ ለማረፍ መገደዱን አንድ የአየር መንገዱ ኃላፊ እና መንገደኞች ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። መንገደኞቹ ከሰዓታት ቆይታ በኋላ በዚያው አውሮፕላን መቐለ መድረሳቸውን ገልጸዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዛሬ እና ነገ ወደ መቐለ ለማድርግ ያቀዳቸው […]
Go to News Site