Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ሰላማዊ ትግልን መርጠው ከትጥቅ ትግል የተመለሱ የሚደረግላቸው የመልሶ ማቋቋም ድጋፍ በቂ አለመሆኑን ተናገሩ በአማራ ክልል እየተካሄደ ካለው የትጥቅ ትግል በመውጣት ሰላማዊ አማራጭን የተቀላቀሉ ኃይሎች፣ የሚደረግላቸው የመልሶ ማቋቋም፣ የሥልጠናና ሌሎች ድጋፎች በቂ እንዳልሆኑ፣ የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት አመራር ገለጹ፡፡ አመራሩ ድጋፎቹ በቂ አለመሆናቸውን የተናገሩት የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን በትጥቅ ትግል ላይ ከሚገኙ አካላት ጋር እያከናወናቸው ስላሉ ተግባራት፣ ሚያዝያ 30 ቀን 2018 ዓ.ም. በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተገኝተው ነው፡፡ በመግለጫው […] The post ሰላማዊ ትግልን መርጠው ከትጥቅ ትግል የተመለሱ የሚደረግላቸው የመልሶ ማቋቋም ድጋፍ በቂ አለመሆኑን ተናገሩ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ፅዮን ታደሰ
Go to News Site