Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ኮሜርሻል ኖሚኒስ በውጭ አገር የሥራ ሥምሪትና በሪል ስቴት ዘርፍ ለመሰማራት ማቀዱን ገለጸ የኢትዮጵያን ንግድ ባንክ ያቋቋመውና ላለፉት 60 ዓመታት በሦስተኛ ወገን አገልግሎት ሰጪነት ሲሠራ የቆየው ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር፣ በውጭ አገር የሥራ ሥምሪትና በሪል ስቴት ዘርፍ ለመሰማራት ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ:: ላለፉት ስድስት አሠርት ዓመታት በተለያዩ ዘርፎች አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ የሚገኘው ድርጅቱ በሰው ኃይል አቅርቦት አስተዳደር፣ በፅዳት አገልግሎት፣ ሕንፃዎችንና ቤቶችን፣ እንዲሁም የባንክ ውክልናና የሦስተኛ ወገን […] The post ኮሜርሻል ኖሚኒስ በውጭ አገር የሥራ ሥምሪትና በሪል ስቴት ዘርፍ ለመሰማራት ማቀዱን ገለጸ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by አበበ ፍቅር
Go to News Site