Collector
የዲጂታል ግብይትን ለማስፋፋት የሕግና የፖሊሲ ሥራዎችን ማጠናከር እንደሚገባ በጥናት ተመላከተ | Collector
የዲጂታል ግብይትን ለማስፋፋት የሕግና የፖሊሲ ሥራዎችን ማጠናከር እንደሚገባ በጥናት ተመላከተ
Ethiopian Reporter

የዲጂታል ግብይትን ለማስፋፋት የሕግና የፖሊሲ ሥራዎችን ማጠናከር እንደሚገባ በጥናት ተመላከተ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የዲጂታል ግብይትን ለማስፋፋት የሕግና የፖሊሲ ሥራዎችን ማጠናከር እንደሚገባ በጥናት ተመላከተ የዲጂታል ግብይትን ለመቆጣጠር መንግሥት ያወጣቸው ሕጎች ቢኖሩም፣ አሁንም ግብይቱን ለማስፋፋት ቀሪ ሥራዎች እንደሚጠበቁ በጥናት ተመላከተ፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የንግድ ሥራ ትምህርት ቤት የማርኬቲንግና ማኔጅመንት ትምህርት ክፍል፣ በዲጂታል ዘመን የሚደረጉ ግብይቶችንና የዲጂታል የመገበያያ ዘዴዎችን በሚመለከት፣ ሚያዚያ 29 ቀን 2018 ዓ.ም. ባዘጋጀው የውይይት መድረክ የኢትዮጵያ የዲጂታል ግብይት ጥናቶች ቀርበዋል፡፡ በኢትዮጵያ ያለውን የዲጂታል ግብይት የሚመለከት ጥናት ያቀረቡት የአዲስ […] The post የዲጂታል ግብይትን ለማስፋፋት የሕግና የፖሊሲ ሥራዎችን ማጠናከር እንደሚገባ በጥናት ተመላከተ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ፅዮን ታደሰ

Go to News Site