Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ የፋይናንስ አቅርቦት ተግዳሮትና በመንግሥት የታሰበው መፍትሔ የኢትዮጵያ የግል ዘርፍ በተደጋጋሚ ከሚያነሳቸው ጥያቄዎች መካከል የፋይናንስና የውጭ ምንዛሪ እጥረት በዋናነት ይጠቀሳል፡፡ በተለይ በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ውስጥ ይህ ችግር ጎልቶ የሚታይ መሆኑ በየመድረኩ የሚነሳ ጉዳይ ነው፡፡ የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ፣ የፀጥታ ችግር፣ የጥሬ ዕቃ አቅርቦት እጥረት፣ ኢንዱስትሪዎቻቸውን ለማስፋፋት ገጠመን የሚሉት የቦታ ችግሮችና የመሳሰሉ ጥያቄዎች ቢኖራቸውም፣ ከፋይናንስ ጋር የተያያዘው ችግር ግን ከሁሉም ተግዳሮቶቻቸው በላይ እንደሆነ ሲገልጹ […] The post የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ የፋይናንስ አቅርቦት ተግዳሮትና በመንግሥት የታሰበው መፍትሔ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ዳዊት ታዬ
Go to News Site