Collector
የልብ ሕሙማን ሕፃናት ተስፋ | Collector
የልብ ሕሙማን ሕፃናት ተስፋ
Ethiopian Reporter

የልብ ሕሙማን ሕፃናት ተስፋ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የልብ ሕሙማን ሕፃናት ተስፋ ኢዮብ ተስፋ ለሕፃናትና ለወጣቶች በጎ አድራጎት ድርጅት በድንገተኛ የልብ ሕመም በ17 ዓመቱ ሕይወቱ ባለፈው በኢዮብ አበባው ወላጆች እ.ኤ.አ. በ2021 በካሊፎርኒያ አሜሪካ የተቋቋመ ሲሆን፣ በኢትዮጵያም ከሲቪል ማኅበረሰብ ምዝገባ ኤጀንሲ ፈቃድ አግኝቶ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡ ድርጅቱ ዕርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ሕፃናትና ወጣቶች የሕክምና፣ የትምህርትና የምግብ ድጋፍ የሚያደርግ ሲሆን፣ በተለይም በኢትዮጵያ በልብ ሕመም ለሚሰቃዩ ሕፃናትና ወጣቶች ቅድሚያ በመስጠት ነፍስ አድን የሕክምና […] The post የልብ ሕሙማን ሕፃናት ተስፋ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by የማነ ብርሃኑ

Go to News Site