Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ እኔም ሆንኩ በአካባቢዬ ያሉ የቅርብ ሰዎቼ (ወንድም እህቶቼ፣ ዘመዶቼ፣ ጓደኞቼና የሥራ ባልደረቦቼ) ከበፊት ጀምሮ እዚህች አገር ውስጥ እየተከናወኑ ባሉ በርካታ ጉዳዮች እየተገረምን፣ እየተናደድን፣ እየተቆጨን አገራችን ናትና ተስፋ ሳንቆርጥ ነገን እያሰብን ብዙ ነገሮችን እንነጋገራለን፡፡ ኢትዮጵያውያን በገዛ አገራቸው እንደ ጠላት በማንነታቸው ምክንያት ሲጨፈጨፉ፣ ለዓመታት ከኖሩበት ቀዬአቸው ንብረታቸው ተዘርፎ ሲፈናቀሉና እንደ ቆሻሻ ሜዳ ላይ ሲጣሉ በተደጋጋሚ አንብተናል፡፡ አገራቸውን […] The post የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by አንባቢ
Go to News Site