Collector
ታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት በዘጠኝ ወራት 1.2 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡ ተነገረ | Collector
ታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት በዘጠኝ ወራት 1.2 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡ ተነገረ
Ethiopian Reporter

ታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት በዘጠኝ ወራት 1.2 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡ ተነገረ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት በዘጠኝ ወራት 1.2 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡ ተነገረ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከአገር ውስጥና ከውጭ ተሳትፎ 2.58 ቢሊዮን ብር ገቢ ለመሰብሰብ አቅዶ 1.24 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን፣ የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴርና ሦስት ተጠሪ ተቋማትን ያካተተ የ2018 በጀት ዓመት የዘጠኘ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት፣ ሚያዝያ 29 ቀን 2018 ዓ.ም. ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሲያቀርብ ነው ይህ […] The post ታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት በዘጠኝ ወራት 1.2 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡ ተነገረ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ሲሳይ ሳህሉ

Go to News Site