Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የኢትዮጵያ ታምርት ኤግዚቢሽን ኢንዱስትሪዎችን ከማስተዋወቅ ባለፈ የገበያ ትስስር መፍጠር አለበት! ‹‹ኢትዮጵያ ታምርት›› በሚል መሪ ቃል በየዓመቱ የእየተደረገ የሚገኘው ዓውደ ርዕይ በተመሳሳይ መንገድ ከሚዘጋጁ ዓውደ ርዕዮች በተለየ የሚታይ ነው ሊባል የሚችልበት መገለጫዎች አሉት፡፡ በተለይ አገር በቀል አምራች ኢንዱስትሪዎች ምርትና አገልግሎታቸውን ለማስተዋወቅ ራሱን የቻለ መድረክ መፍጠር አስችሏል፡፡ ዓውደ ርዕይ ሳይቆራረጥ መቀጠሉና በየዓመቱ መሻሻሎች እየታዩበት፣ የተሳታፊዎችም ቁጥር እየጨመረ የመጣበትን ሁኔታ እያየን ነው፡፡ ምን ያህል ለውጥ መጥቷል? ብሎ ለመግለጽ […] The post የኢትዮጵያ ታምርት ኤግዚቢሽን ኢንዱስትሪዎችን ከማስተዋወቅ ባለፈ የገበያ ትስስር መፍጠር አለበት! first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ዳዊት ታዬ
Go to News Site