Collector
‹‹እቴሜቴ የሎሚ ሽታ›› መጽሐፍ በእንግሊዘኛ ተተርጉሞ ታተመ | Collector
‹‹እቴሜቴ የሎሚ ሽታ›› መጽሐፍ በእንግሊዘኛ ተተርጉሞ ታተመ
Ethiopian Reporter

‹‹እቴሜቴ የሎሚ ሽታ›› መጽሐፍ በእንግሊዘኛ ተተርጉሞ ታተመ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ‹‹እቴሜቴ የሎሚ ሽታ›› መጽሐፍ በእንግሊዘኛ ተተርጉሞ ታተመ የአዳም ረታ ‹‹እቴሜቴ የሎሚ ሽታ›› ድርሰት ‹‹ካውች ግራስ›› (Couch Grass) በሚል ርዕስ በእንግሊዘኛ ተተርጉሞ ለንባብ በቅቷል፡፡ በኔዘርላንድስ በሚገኘው ዓለም አቀፍ ፌድሳ ፐብሊሸርስ የታተመውና በቤተልሔም አትፊልድ ወደ እንግሊዘኛ የተመለሰው የአዳም ረታ ‹‹እቴሜቴ የሎሚ ሽታ›› በኢትዮጵያ ሊትማን ቡክስ በኩል ለአገር ቤት አንባቢዎች ይቀርባል። በኔዘርላንዱ አሳታሚና በሊትማን የሥራ ስምምነት መሠረት፣ በዚህ ዓመት ብቻ የሦስት ኢትዮጵያውያን ደራሲዎች ሥራዎች ተተርጉመው […] The post ‹‹እቴሜቴ የሎሚ ሽታ›› መጽሐፍ በእንግሊዘኛ ተተርጉሞ ታተመ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by በጋዜጣው ሪፓርተር

Go to News Site