Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ከሕወሓትና ከሱዳን ጋር የተፈጠረው አዲስ ውጥረት የፈጠረው ሥጋት በመላው ኢትዮጵያ 85ኛው የጀግኖች አርበኞች የድል በዓል ታስቦ በዋለበት ዕለተ ማክሰኞ ሚያዝያ 27 ቀን 2018 ዓ.ም. ከመቀሌና ከካርቱም የተሰሙ ዜናዎች፣ ዳግም ኢትዮጵያን ወደ ጦርነት ይከቱ ይሆን ወይ የሚል ሥጋት ሲያጭሩ ነበር የተዋለው፡፡ ከካርቱም የሱዳን ሽግግር መንግሥትን የጠቀለለው የሱዳን ጦር ኃይል ኢትዮጵያ በድሮን ደበደበችን የሚል ጠንካራ ክስ ባሰማበት በዚህ ዕለት፣ በመቀሌ ደግሞ በደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል […] The post ከሕወሓትና ከሱዳን ጋር የተፈጠረው አዲስ ውጥረት የፈጠረው ሥጋት first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ዮናስ አማረ
Go to News Site