Collector
የጥበብ ባለሙያዎቹ ኪነ ሐውልቶች | Collector
የጥበብ ባለሙያዎቹ ኪነ ሐውልቶች
Ethiopian Reporter

የጥበብ ባለሙያዎቹ ኪነ ሐውልቶች

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የጥበብ ባለሙያዎቹ ኪነ ሐውልቶች ቅርፆች ወይም ኪነ ሐውልቶች በተለያየ መንገድ ይቀርባሉ፡፡ የአደባባይ ኪነ ሐውልቶች በአደባባይ ውስጥ በብዛት ታጥረው የሚቀመጡና ከርቀት የሚታዩ፣ በእጅ ለመዳሰስም የማይቻሉ ናቸው፡፡ ሕዝብ በሚበዛባቸውና በአረንጓዴ ሥፍራ የሚሠሩት ደግሞ ሰው ከአጠገባቸው እየተቀመጠና እየነካካ ፎቶ የሚነሳበትና የሚዝናናበት ነው፡፡ በኢትዮጵያ አንዳንድ ሥፍራዎች በተለይ በአዲስ አበባ ከኮሪደር ልማት ጋር ተያይዞ ከተሠሩት ሥራዎች ውስጥ የአረንጓዴ (የሕዝብ) ሥፍራና የአደባባይ ኪነ ሐውልቶች ይገኙበታል፡፡ […] The post የጥበብ ባለሙያዎቹ ኪነ ሐውልቶች first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ምሕረት ሞገስ

Go to News Site