Collector
የፖለቲካ ፓርቲዎች ምርጫ ቦርድ የተመደበላቸውን በጀት የሚለቅበት ቀመር ግልጽ አይደለም አሉ | Collector
የፖለቲካ ፓርቲዎች ምርጫ ቦርድ የተመደበላቸውን በጀት የሚለቅበት ቀመር ግልጽ አይደለም አሉ
Ethiopian Reporter

የፖለቲካ ፓርቲዎች ምርጫ ቦርድ የተመደበላቸውን በጀት የሚለቅበት ቀመር ግልጽ አይደለም አሉ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የፖለቲካ ፓርቲዎች ምርጫ ቦርድ የተመደበላቸውን በጀት የሚለቅበት ቀመር ግልጽ አይደለም አሉ የክፍያ መዘግየትና አነስተኛ መሆን ቅሬታ ፈጥሮባቸዋል የፖለቲካ ፓርቲዎች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለምርጫ ማስፈጸሚያ የሚለቀው የበጀት ክፍፍል ቀመር ግልጽነት የጎደለው እንደሆነ፣ መለቀቅ ከሚገባው ቀን የዘገየና በመጠንም አነስተኛ መሆኑን በመናገር ቅሬታቸውን አሰሙ፡፡ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ዓርብ ሚያዝያ 30 ቀን 2018 ዓ.ም. 7ኛው አገራዊ ምርጫን በተመለከተ አከናወንኳቸው ያላቸውን ቅድም ምርጫ ተግባራት ይፋ ሲያደረግ ነው ቅሬታው […] The post የፖለቲካ ፓርቲዎች ምርጫ ቦርድ የተመደበላቸውን በጀት የሚለቅበት ቀመር ግልጽ አይደለም አሉ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ሲሳይ ሳህሉ

Go to News Site