Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ዩኔስኮ መንግሥት መረጃ የማግኘት መብትን ማረጋገጥና የጋዜጠኞችን ደኅንነት እንዲያስጠብቅ ጥሪ አቀረበ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ተቋም (ዩኔስኮ) መንግሥት መረጃ የማግኘት መብትን ማረጋገጥና የጋዜጠኞችን ደኅንነት ማስጠበቅ አለበት ሲል ጥሪ አቀረበ፡፡ ዩኔስኮ ጥሪውን ያቀረበው የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት የዓለም ፕሬስ ነፃነት ቀን፣ ‹‹መጪውን ጊዜ ለሰላም ማበጀት ወይም መቅረፅ፣ በዲጂታል ዓለም የፕሬስ ነፃነትን መጠበቅ›› በሚል መሪ ቃል ዓርብ ሚያዝያ 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ሲያከብር ነው። የዩኔስኮ […] The post ዩኔስኮ መንግሥት መረጃ የማግኘት መብትን ማረጋገጥና የጋዜጠኞችን ደኅንነት እንዲያስጠብቅ ጥሪ አቀረበ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ሃይማኖት ደስታ
Go to News Site