Collector
ኢሰመኮ በቅድመ ምርጫ ሒደት ተፈጸሙ ያላቸውን የሕግ ጥሰቶች ይፋ አደረገ | Collector
ኢሰመኮ በቅድመ ምርጫ ሒደት ተፈጸሙ ያላቸውን የሕግ ጥሰቶች ይፋ አደረገ
Ethiopian Reporter

ኢሰመኮ በቅድመ ምርጫ ሒደት ተፈጸሙ ያላቸውን የሕግ ጥሰቶች ይፋ አደረገ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ኢሰመኮ በቅድመ ምርጫ ሒደት ተፈጸሙ ያላቸውን የሕግ ጥሰቶች ይፋ አደረገ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በ7ኛው አገራዊ ምርጫ ቅድመ ምርጫ ሒደት ላይ አካሄድኩት ባለው ክትትል ተፈጸሙ ያላቸውን ጥሰቶች ይፋ አደረገ፡፡ ጥቂት ሳምንታት በቀረው ምርጫ ላይ ኮሚሽኑ 55 የክትትል ቡድኖችን በማሰማራት አሰባሰብኩት ባለው መረጃ፣ የደረሰባቸውን ግኝቶቸ ሚያዝያ 29 ቀን 2018 ዓ.ም. ይፋ አድርጓል፡፡ ኮሚሽኑ በምልከታው የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሥራ ኃላፊዎች፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ […] The post ኢሰመኮ በቅድመ ምርጫ ሒደት ተፈጸሙ ያላቸውን የሕግ ጥሰቶች ይፋ አደረገ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ሲሳይ ሳህሉ

Go to News Site