Collector
ግብርና በተማሪዎች የሚመረጥ ዘርፍ መሆኑ እየቀረ ነው ያሉ ምሁራን ትኩረት ተሰጥቶ እንዲሠራ ጥሪ አቀረቡ | Collector
ግብርና በተማሪዎች የሚመረጥ ዘርፍ መሆኑ እየቀረ ነው ያሉ ምሁራን ትኩረት ተሰጥቶ እንዲሠራ ጥሪ አቀረቡ
Ethiopian Reporter

ግብርና በተማሪዎች የሚመረጥ ዘርፍ መሆኑ እየቀረ ነው ያሉ ምሁራን ትኩረት ተሰጥቶ እንዲሠራ ጥሪ አቀረቡ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ግብርና በተማሪዎች የሚመረጥ ዘርፍ መሆኑ እየቀረ ነው ያሉ ምሁራን ትኩረት ተሰጥቶ እንዲሠራ ጥሪ አቀረቡ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የግብርና ዘርፍን የሚመርጡ ተማሪዎች ቁጥር እየቀነሰ በበመሆኑ፣ በትምህርት ሥርዓተ ትምህርት ውስጥ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እንዲሠራበት የዘርፉ ምሁራን ጥሪ አቀረቡ፡፡ ምሁራን ጥሪውን ያቀረቡት የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዴሚ ‹‹የኢትዮጵያ የገጠር ትራንስፎርሜሽን ትልሞች ወደ መዋቅራዊ ሽግግር መግቢያ›› በሚል ርዕስ ሚያዝያ 29 ቀን 2018 ዓ.ም. የገለጻና ውይይት መርሐ ግብር ሲካሄድ ነው። በውይይቱ ተሳታፊ የነበሩት የሕዝብ ተወካዮች ምክር […] The post ግብርና በተማሪዎች የሚመረጥ ዘርፍ መሆኑ እየቀረ ነው ያሉ ምሁራን ትኩረት ተሰጥቶ እንዲሠራ ጥሪ አቀረቡ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ሃይማኖት ደስታ

Go to News Site