Collector
ቪዛ በኢትዮጵያ ያለውን ተደራሽነት ለማጠናከር አዲስ ቢሮዉን አስመረቀ | Collector
ቪዛ በኢትዮጵያ ያለውን ተደራሽነት ለማጠናከር አዲስ ቢሮዉን አስመረቀ
Ethiopian Reporter

ቪዛ በኢትዮጵያ ያለውን ተደራሽነት ለማጠናከር አዲስ ቢሮዉን አስመረቀ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ቪዛ በኢትዮጵያ ያለውን ተደራሽነት ለማጠናከር አዲስ ቢሮዉን አስመረቀ በአዲስ አበባ ውስጥ የሚገኘው አዲሱ የሥራ ቦታ ፡ ቪዛ በኢትዮጵያና በቀጠናው ያለውን ተሳትፎና ተደራሽነት ያጠናክራል! አዲስ አበባ – ሚያዝያ 27 ቀን 2018 ዓ.ም፤ በዲጂታል የክፍያ ሥርዓት የዓለም መሪ የሆነው ቪዛ (NYSE: V) በአዲስ አበባ አዲስ የስራ ቦታውን አስመርቀዋል ፡ ይህም ኩባንያው ከኢትዮጵያ የፋይናንስ አገልግሎት ዘርፍ እና ሰፊው ኢኮኖሚ ጋር ቀጣይነት ያለው ግንኙነት የሚያሳይ ትልቅ ምዕራፍ […] The post ቪዛ በኢትዮጵያ ያለውን ተደራሽነት ለማጠናከር አዲስ ቢሮዉን አስመረቀ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ማስታወቂያ

Go to News Site