Collector
ብልጽግና ፓርቲ በአምስት ክልሎች መንግስት መመስረት የሚያስችል የዕጩዎች ብዛት በብቸኝነት ይዞ መቅረቡን የምርጫ ቦርድ ሰነድ አመለከተ | Collector
ብልጽግና ፓርቲ በአምስት ክልሎች መንግስት መመስረት የሚያስችል የዕጩዎች ብዛት በብቸኝነት ይዞ መቅረቡን የምርጫ ቦርድ ሰነድ አመለከተ
Ethiopia Insider

ብልጽግና ፓርቲ በአምስት ክልሎች መንግስት መመስረት የሚያስችል የዕጩዎች ብዛት በብቸኝነት ይዞ መቅረቡን የምርጫ ቦርድ ሰነድ አመለከተ

የኦሮሚያ፣ አማራ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ጋምቤላ፣ ሐረሪ ክልሎች እና የድሬዳዋ ከተማ መስተዳድር ምክር ቤቶች ካሏቸው መቀመጫዎች መካከል ከግማሽ በላይ ዕጩዎችን ያቀረበው ገዢው ብልጽግና ፓርቲ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ይፋ ያደረገው ሰነድ አመለከተ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ በተወዳዳሪ ዕጩ ብዛት በተቃዋሚዎች የተበለጠበት ብቸኛው ምክር ቤት ሆኗል። “ምርጫ 2018 – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” የተመለከተችው የምርጫ ቦርድ […]

Go to News Site