Collector
የ27 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ቃል የተገባበት የአፍሪካ ፎርዋርድ ጉባዔ | Collector
የ27 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ቃል የተገባበት የአፍሪካ ፎርዋርድ ጉባዔ
Ethiopian Reporter

የ27 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ቃል የተገባበት የአፍሪካ ፎርዋርድ ጉባዔ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የ27 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ቃል የተገባበት የአፍሪካ ፎርዋርድ ጉባዔ አፍሪካ የተናጠል የውጭ ኢንቨስትመንትን ብቻ ከመሳብ ባለፈ አብሮ መሥራትና እኩል ተካፋይነት ላይ ትኩረት ከሰጠች ሰነባብታለች፡፡ የአፍሪካ አገሮች የውጭ ኢንቨስትመንትን ሲስቡም፣ የውጭ ኩባንያዎች ወደየአገሮቻቸው ሲገቡ በትብብርና በእኩል ተጠቃሚነትና በአጋርነት ኢንቨስት የሚያደርጉበትን መንገድ እየቀየሱና እየተገበሩም ይገኛሉ፡፡ በኬንያ ናይሮቢ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ግንቦት 3 እና 4 ቀን 2018 ዓ.ም. የተካሄደው ‹‹የአፍሪካ ፎርዋርድ›› ጉባዔ ዓላማውም ይኸው ነው፡፡ ኬንያና […] The post የ27 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ቃል የተገባበት የአፍሪካ ፎርዋርድ ጉባዔ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ምሕረት ሞገስ

Go to News Site