Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ‹‹ከኢራን ጋር የሚደረገው ጦርነት አላበቃም›› የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔትንያሁ ካደረጉት ንግግር የተወሰደ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ኔትንያሁ ይህንን የተናገሩት የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን የቀረቡላቸውን የመደራደሪያ ነጥቦች ውድቅ ማድረጋቸውን ካስታወቁ በኋላ ነው፡፡ ምንም እንኳን በተደረሰው የተኩስ አቁም አማካይነት የኢራን የኑክሌር ማበልፀግ እንቅስቃሴ ቢገታም፣ ትራምፕ ኢራን ያቀረበችውን የሰላም መደራደሪያ ‹‹ፈፅሞ ተቀባይነት የለውም›› በማለታቸው ምክንያት የዓለም የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ መጠን አሻቅቧል፡፡ ኔትንያሁም ከሲቢኤስ […] The post ‹‹ከኢራን ጋር የሚደረገው ጦርነት አላበቃም›› first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by በጋዜጣው ሪፓርተር
Go to News Site