Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ፌርማታ 17ኛው የአውሮፓ ቀን የሕፃናት ሩጫ በአዲስ አበባ 17ኛው የአውሮፓ ቀን የሕፃናት ሩጫ ግንቦት 2 ቀን 2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ስፖርት አካዴሚ ተካሂዷል። ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከአውሮፓ ኅብረት ጋር በመተባበር ባዘጋጀው ሩጫ ከ2,000 በላይ ሕፃናት ከቤተሰቦቻቸው ጋር በመሆን ተሳትፈዋል፡፡ ልዩ ልዩ የመዝናኛ ፕሮግራሞች በነበሩት ሩጫ ዕድሜያቸው እስከ 14 ዓመት የሆኑ ታዳጊዎች በአራት የዕድሜ ዘርፎች ከ14፣ ከ11፣ ከስምንትና […] The post ፌርማታ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by በጋዜጣው ሪፓርተር
Go to News Site