Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ‹‹በቤት ፈላጊዎችና በአልሚዎች መካከል ብዙውን ጊዜ ግጭት የሚፈጠረው አልሚው በቃሉ ባለመገኘቱ ነው›› አቶ ዑስማን ኑር ሁሴን፣ የቤዝ ሪል ስቴት ባለቤት ቤዝ ሪል ስቴት ከተመሠረተ ሁለት ዓመታትን አስቆጥሯል፡፡ በዚህ ጊዜ ውስጥ ዓለም ባንክ አካባቢ 32 ቤቶችን የያዘ ባለ ሰባት ወለል ሕንፃ ገንብቶ ለቤት ደንበኞች ማስተላለፉን ይገልጻል፡፡ በቤቴልና በመርካቶ ለመኖሪያ ቤትና ለሱቅ አገልግሎት የሚውሉ ፕሮጀክቶችን ገንብቶ በማጠናቅቅ ላይም ይገኛል፡፡ ኩባንያው ስላከናወነው የቤት ግንባታ፣ በግንባታ ቁሳቁሶች ላይ ስላለው የዋጋ ንረት፣ በዘርፉ ስለሚታዩ ችግሮችና በተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ የቤዝ ሪል […] The post ‹‹በቤት ፈላጊዎችና በአልሚዎች መካከል ብዙውን ጊዜ ግጭት የሚፈጠረው አልሚው በቃሉ ባለመገኘቱ ነው›› አቶ ዑስማን ኑር ሁሴን፣ የቤዝ ሪል ስቴት ባለቤት first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by የማነ ብርሃኑ
Go to News Site