Collector
በክልሎችም የዘለቀው ነፃ የልብ ቀዶ ሕክምና | Collector
በክልሎችም የዘለቀው ነፃ የልብ ቀዶ ሕክምና
Ethiopian Reporter

በክልሎችም የዘለቀው ነፃ የልብ ቀዶ ሕክምና

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia በክልሎችም የዘለቀው ነፃ የልብ ቀዶ ሕክምና በኢትዮጵያ በልብ ሕመም የሚሰቃዩ አዲስ የተወለዱ ሕፃናት፣ ልጆችና አዋቂዎች በርካታ ቁጥር እንዳላቸው ይነገራል፡፡ እነዚህም ሕሙማን ታክመው ከሕመማቸው ለማገገም በሕክምና መገልገያ ግብዓቶች እጥረት ረዥም ወረፋ ለመጠበቅ የተገደዱ ናቸው፡፡ ጥቂት የማይባሉትም ተራቸውን በመጠባበቅ ላይ ሳሉ ሕይወታቸው እንደሚያልፍ ባለሙያዎች በተደጋጋሚ ሲናገሩ ይደመጣል፡፡ የታዝማ የውስጥ ደዌና የቀዶ ሕክምና ልዩ ማዕከል ሜዲካል ዳይሬክተርና የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት አብዱል ሐፊዝ መሐመድ (ዶ/ር) […] The post በክልሎችም የዘለቀው ነፃ የልብ ቀዶ ሕክምና first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by የማነ ብርሃኑ

Go to News Site