Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የግለኝነት አባዜ! ከፒያሳ ወደ ጀሞ ልንጓዝ ነው። ‹ጎዳናው መንገዱ…› እያለ በሆዱ የሚያዜመው በሐሳብ ተጠምዶ ይነካዋል፣ ማንን? መንገዱን፡፡ ‹‹እከሌን ምሰል፣ እንደ እከሌ ካልሆንክ፣እንደ እከሊት ተድረሽ ወልደሽ ካልከበድ እየተባልን አድገን፣ የሆኑትን ለመምሰል በምንደፋፈርበት ልማድ የቀየሱልንን ጎዳና ዛሬም ያለ መታከት ይዘነዋል። አጥብቀው ያሸከሙንን የማስመሰል ሸክም የትኛው ፌርማታ አውርደን እንደምንጥለው እንጃ ያሰኛል። የራሳችን ያልሆነውን ዛሬም በባለአደራነት ጫንቃችን ላይ ተሸክመን አላወረድነውም። ይህ […] The post የግለኝነት አባዜ! first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by በጋዜጣው ሪፓርተር
Go to News Site