Ethiopia Insider
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወደ ግልገል በለስ ከተማ በመጓዝ ላይ በነበሩ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች እና ሌሎች ተሽከርካሪዎች ላይ ትላንት ማክሰኞ ጠዋት ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት ቢያንስ 30 ሰዎች መገደላቸውን እና በርካቶች መቁሰላቸውን የአይን እማኞች እና የአካባቢው የፓርላማ ተወካይ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። የትላንቱን ጥቃት በተመለከተ መረጃ እንደደረሰው የገለጸው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)፤ ክስተቱን ባለሙያ መድቦ በማጣራት ላይ እንደሆነ […]
Go to News Site