Collector
በምርጫ ወቅት ሊኖር የሚችልን የሐሰተኛ መረጃ ሥርጭትን መከላከል የሚያስችል ፕላትፎርም ይፋ ተደረገ | Collector
በምርጫ ወቅት ሊኖር የሚችልን የሐሰተኛ መረጃ ሥርጭትን መከላከል የሚያስችል ፕላትፎርም ይፋ ተደረገ
Ethiopian Reporter

በምርጫ ወቅት ሊኖር የሚችልን የሐሰተኛ መረጃ ሥርጭትን መከላከል የሚያስችል ፕላትፎርም ይፋ ተደረገ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia በምርጫ ወቅት ሊኖር የሚችልን የሐሰተኛ መረጃ ሥርጭትን መከላከል የሚያስችል ፕላትፎርም ይፋ ተደረገ የመብቶችና የዲሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) በቀጣዩ ሰባተኛው አገራዊ ጠቅላላ ምርጫ ወቅት መረጃን በማጣራት፣ በመተንተንና ግልጽ በማድረግ ሐሰተኛ መረጃንና የጥላቻ ንግግርን መከላከል የሚያስችለውን  ” አይ ቬሪ ፋይ” የተባለ የቴክኖሎጂ ፕላትፎርም፣ ዛሬ ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም ይፋ አደረገ የካርድ ዳይሬክተር ሞገስ ደምሴ (ዶ/ር) የቴክኖሎጂ ፕላትፎርሙ ከሰኞ ግንቦት 10 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ፣ በዚህም በምርጫው […] The post በምርጫ ወቅት ሊኖር የሚችልን የሐሰተኛ መረጃ ሥርጭትን መከላከል የሚያስችል ፕላትፎርም ይፋ ተደረገ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ሃይማኖት ደስታ

Go to News Site