Collector
ከእስራኤል ቀጥሎ ለሶማሌላንድ ዕውቅና ይሰጣሉ ተብሎ ከሚጠበቁ ሦስት አገሮች ኢትዮጵያ አንዷ መሆኗ ተነገረ | Collector
ከእስራኤል ቀጥሎ ለሶማሌላንድ ዕውቅና ይሰጣሉ ተብሎ ከሚጠበቁ ሦስት አገሮች ኢትዮጵያ አንዷ መሆኗ ተነገረ
Ethiopian Reporter

ከእስራኤል ቀጥሎ ለሶማሌላንድ ዕውቅና ይሰጣሉ ተብሎ ከሚጠበቁ ሦስት አገሮች ኢትዮጵያ አንዷ መሆኗ ተነገረ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ከእስራኤል ቀጥሎ ለሶማሌላንድ ዕውቅና ይሰጣሉ ተብሎ ከሚጠበቁ ሦስት አገሮች ኢትዮጵያ አንዷ መሆኗ ተነገረ ከጥቂት ወራት በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ ለሶማሌላንድ የአገርነት ዕውቅና የሰጠውን የእስራኤል መንግሥት ውሳኔ ተከትሎ፣ በቀጣይ ተሰፋ ከተጣለባቸው አገሮች መካከል ኢትዮጵያ፣ ታይዋንና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ ናቸው ሲሉ የአገሪቱ ባለሥልጣናት አስታወቁ፡፡ ሶማሌላንድ በየዓመቱ እ.ኤ.አ. ሜይ 18 ቀን ‹‹ከሶማሊያ ነፃ ወጣሁ›› የምትልበትን ቀን፣ በተጠናቀቀው ሳምንት በተለያዩ ወታደራዊ ትርዒቶች በሐርጌሳ ከተማ አክብራለች፡፡ እ.ኤ.አ. በ2025 መገባደጃ ለሶማሌላንድ እስራኤል ዕውቅና የሰጠች ሲሆን፣  […] The post ከእስራኤል ቀጥሎ ለሶማሌላንድ ዕውቅና ይሰጣሉ ተብሎ ከሚጠበቁ ሦስት አገሮች ኢትዮጵያ አንዷ መሆኗ ተነገረ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ሲሳይ ሳህሉ

Go to News Site