Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የግብፅ እንቅስቃሴ የኢትዮጵያን ፍላጎት ለማነቅ የሚደረግ መፍጨርጨር መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ የግብፅ መንግሥት በአፍሪካ ቀንድ የግብፅ ከበባ የሚመስል ተግባር፣ የኢትዮጵያን ፍላጎት ለማነቅ የሚደረግ የመፍጨርጨር እንቅስቃሴ መሆኑን፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያ የባህር በር ማግኘትን አጀንዳዋ ይፋ ካደረገች ወዲህ ግብፅ በአፍሪካ ቀንድ፣ በተለይም ከሶማሊያና ከኤርትራ መንግሥታት ጋር ግንኙነቶቿ ጨምረዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ነቢያት ጌታቸው (አምባሳደር) በሳምንታዊ መግለጫቸው፣ ግብፅ በቀጣናው የምታደርገው ከበባ የሚመስል እንቅስቃሴ ሲያስረዱ፣ ኢትዮጵያ […] The post የግብፅ እንቅስቃሴ የኢትዮጵያን ፍላጎት ለማነቅ የሚደረግ መፍጨርጨር መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ሲሳይ ሳህሉ
Go to News Site