Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia በዱባይ በተለያዩ የንግድ ሥራዎች የተሰማሩ ኢትዮጵያውያን ባለሀብቶች ቁጥር 1,676 መድረሱ ተነገረ የዱባይ ንግድ ምክር ቤት በተለያዩ የንግድ ሥራዎች በዱባይ ተሰማርተው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ባለሀብቶች ቁጥር ባለፉት አሥር ዓመታት መጨመሩንና 1,676 መድረሱን አስታወቀ፡፡ የዱባይ ንግድ ምክር ቤት ከአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ጋር በጋራ በመሆን፣ ዓርብ ግንቦት 14 ቀን 2018 ዓ.ም. የዱባይ ኢትዮጵያ ቢዝነስ ትብብር ፎረም አዘጋጅተው ነበር፡፡ ኢትዮጵያ ባላት አቅምና ስትራቴጂካዊ አቀማመጥ በቀጣናው ያላቸው የንግድ […] The post በዱባይ በተለያዩ የንግድ ሥራዎች የተሰማሩ ኢትዮጵያውያን ባለሀብቶች ቁጥር 1,676 መድረሱ ተነገረ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ፅዮን ታደሰ
Go to News Site