Collector
የምገባ ተቋዳሾች | Collector
የምገባ ተቋዳሾች
Ethiopian Reporter

የምገባ ተቋዳሾች

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የምገባ ተቋዳሾች ወ/ሮ ሴፈን ሲራጅ በ2010 ዓ.ም. በሶማሌ ክልል ተቀስቅሶ በነበረው ግጭት ምክንያት ተፈናቅለው ነበር ወደ አዲስ አበባ የመጡት፡፡ ወደ አዲስ አበባ እንደመጡ ቦሌ ሚካኤል አካባቢ በተዘጋጀ መጠለያ አብረዋቸው ከተፈናቀሉ በርካታ ሰዎች ጋር ማረፋቸውን ያስታውሳሉ፡፡ ‹‹ቆርቆሮ ሰፈር›› በሚባለው መጠለያ ለተወሰኑ ዓመታት ከአምስት ልጆቻቸው ጋርም ኖረዋል፡፡ መጠለያው የተጠጋጋና ለእሳት አደጋ ተጋላጭ በመሆኑና በ2013 ዓ.ም. በእሳት በመቃጠሉ መንግሥት ከነበሩበት […] The post የምገባ ተቋዳሾች first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by አበበ ፍቅር

Go to News Site