Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የአፍሪካ ኅብረት ሰላምና ደኅንነትን በማስከበር ረገድ ያለው የስትራቴጂ ነፃነትና ራስን የመቻል ፈተና መፍትሔው በመላኩ ሙሉዓለም ቀ. አፍሪካ በዚህ የዓለም ሥርዓት ውስጥ በርካታ በደሎችና ተፅዕኖዎች ደርሰውባታል፡፡ ከባሪያ ንግድ ጀምሮ የቅኝ ግዛት ሰለባ በመሆንና ልጆቿ ለረሃብና ሞት፣ ሀብቷ ለዝርፊያና የሌሎች አገሮች መበልፀጊያ ሆኗል፡፡ ሁሉም ችግሮች በውጭ ኃይሎች ብቻ የተደረጉ አልነበሩም፡፡ ከቅኝ ግዛት ማብቃት በኋላ የአፍሪካ አምባገነን መሪዎች ሥልጣኑን ይዘው ሕዝቦቻቸውን በመከራ እንዲኖሩ አድርገዋታል፡፡ የቅኝ አዙር አገዛዝ በቀድሞ ቅኝ ገዥዎች መቀጠል […] The post የአፍሪካ ኅብረት ሰላምና ደኅንነትን በማስከበር ረገድ ያለው የስትራቴጂ ነፃነትና ራስን የመቻል ፈተና መፍትሔው first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by አንባቢ
Go to News Site