Collector
ኢትዮ ቴሌኮም በኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ ንዋይ ገበያ መመዝገቡን ይፋ አደረገ | Collector
ኢትዮ ቴሌኮም በኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ ንዋይ ገበያ መመዝገቡን ይፋ አደረገ
Ethiopia Insider

ኢትዮ ቴሌኮም በኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ ንዋይ ገበያ መመዝገቡን ይፋ አደረገ

መንግስታዊው የቴሌኮም አገልግሎት አቅራቢ ተቋም ኢትዮ ቴሌኮም በኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ ንዋይ ገበያ (ESX) ላይ የተመዘገበ አራተኛው ኩባንያ ሆነ። ተቋሙ በዚህ ገበያ ላይ መመዝገቡን ይፋ ያደረገው ከኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ ንዋይ ገበያ ጋር በመተባበር ዛሬ ማክሰኞ ግንቦት 18፤ 2018 ዓ.ም. በአዲስ አበባው ስካይላይት ሆቴል በሰጠው የጋራ መግለጫ ነው። እስካሁን በሀገሪቱ የመጀመሪያውና ብቸኛው የተደራጀ የካፒታል ማርኬት የሆነው እና […]

Go to News Site