Collector
“ብልጽግና የመንግስት ስልጣንን ይዣለሁ ብሎ ስልጣን በሌላ መንገድ ለመቀጠል ፈጽሞ አያስብም” – አዳነች አቤቤ | Collector
“ብልጽግና የመንግስት ስልጣንን ይዣለሁ ብሎ ስልጣን በሌላ መንገድ ለመቀጠል ፈጽሞ አያስብም” – አዳነች አቤቤ
Ethiopia Insider

“ብልጽግና የመንግስት ስልጣንን ይዣለሁ ብሎ ስልጣን በሌላ መንገድ ለመቀጠል ፈጽሞ አያስብም” – አዳነች አቤቤ

ገዢው ብልጽግና ፓርቲ “የመንግስት ስልጣንን ይዣለሁ ብሎ ስልጣን በሌላ መንገድ ለመቀጠል ፈጽሞ አያስብም” ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ። በሚቀጥለው ሳምንት በሚካሄደው ምርጫ የከተማይቱ ነዋሪ ለፓርቲው ድምጽ እንዲሰጥ ለማሳመን “በብዙ መንገድ እየሰራ” መሆኑንም ገልጸዋል። ከንቲባዋ ይህን የገለጹት ዛሬ ማክሰኞ ማለዳ በአዲስ አበባው መስቀል አደባባይ በተከናወነው የብልጽግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቅሳ ማጠቃለያ መርሃ ግብር ላይ […]

Go to News Site