Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢነርጂ ረቂቅ ፖሊሲ በማፅደቅ ተግባራዊ እንዲደረግ ወሰነ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዋጋ ተመጣጣኝና ተወዳዳሪ የኢነርጂ አቅርቦት እንዲኖር ያስችላል የተባለለትን የኢነርጂ ረቂቅ ፖሊሲ በማፅደቅ ተግባራዊ እንዲሆን ወሰነ፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ማክሰኞ ግንቦት 18 ቀን 2018 ዓ.ም. ባካሄደው 55ኛ መደበኛ ስብሰባ የብድር ስምምነቶችን፣ ረቂቅ አዋጆችና ደንቦችን፣ እንዲሁም ፖሊሲዎችን በሚመለከት ተወያይቶ ውሳኔ ማሳለፉን አስታውቋል፡፡ ምክር ቤቱ ውሳኔ ካሳለፈባቸው ፖሊሲዎች መካከል አንዱ የሆነውና ከ1986 ዓ.ም. ጀምሮ ለረዥም […] The post የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢነርጂ ረቂቅ ፖሊሲ በማፅደቅ ተግባራዊ እንዲደረግ ወሰነ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ፅዮን ታደሰ
Go to News Site