Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ቀን ሥራ ዝግ እንደሚሆን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. የ7ተኛው ጠቅላላ ምርጫን አስመልክቶ የፌደራልና የክልል መንግስታዊ ተቋማት ዝግ ሆነው እንዲውሉ ጥያቄ አቅርቧል። ቦርዱ ለአገራዊ ጠቅላላ ምርጫ በመራጭነት የተመዘገቡ ዜጎች ሁሉ በዕለቱ ድምፃቸውን ለመስጠት እንዲችሉና የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከናወን፣ በፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና ሥነ-ምግባር አዋጅ ቁጥር 1162/ 2011 አንቀጽ 161 መሠረት ለመንግሥታዊና ለማንኛውም መንግሥታዊ […] The post በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ቀን ሥራ ዝግ እንደሚሆን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by በጋዜጣው ሪፓርተር
Go to News Site