Collector
የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ | Collector
የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ
Ethiopian Reporter

የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ ይኼን ሰሞን የገጠሙኝ ሁለት ተቃራኒ ነገሮች ለገጠመኜ መነሻ ሁነውኛል፡፡ የመጀመሪያውን እንዲህ ልንገራችሁ፡፡ ለረዥም ዓመታት የሥራ ባልደረባዬ የሆነ አንድ ወዳጄ ሁለት ልጆቹን ወልዶ ካሳደገበት ቤት ልቀቅ መባሉን ነገረኝ፡፡ ቤት አከራዮቹ ቤቱን እንዲለቅላቸው ምክንያት ብለው የነገሩት፣ ልጃቸው ከዓረብ አገር ከወለደችው ልጅ ጋር እንደምትመጣ አስተዛዝነው ነው፡፡ ይህም ሰብዓዊነትን የሚፈታተን ማሳሰቢያ የደረሰው ባለፈው ወር ነው፡፡ የሰዎቹ ትክክለኛ ምክንያት ግን […] The post የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by በጋዜጣው ሪፓርተር

Go to News Site