Collector
ከንፋስ ጋር ጥድፊያ! | Collector
ከንፋስ ጋር ጥድፊያ!
Ethiopian Reporter

ከንፋስ ጋር ጥድፊያ!

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ከንፋስ ጋር ጥድፊያ! ሰላም! ሰላም! እንደምን ከረማችሁ ወገኖቼ፡፡ ይኼ ጊዜ ግን እንዴት ይሮጣል እባካችሁ? ያለፈው ምርጫ አምስት ዓመት ሞልቶት እንደገና ሌላ ምርጫ ዋዜማ ላይ መድረሳችን ግርም ሲያደርገኝ ነው የሰነበተው፡፡ የምርጫ ነገር ሲነሳ ብዙ ነገሮች ትዝ ቢሉኝም፣ ትዝታዬን ለማውጋት በምርጫው ውጤት ማግሥት እንገናኝ በማለት እዚህ ላይ ልሰናበታችሁና ወደ ዘወትር ወጋችን እንመለስ፡፡ አገርኛ ጉዳዮቻችን ከመብዛታቸው የተነሳ የቱን ጥዬ የቱን እንደማነሳ […] The post ከንፋስ ጋር ጥድፊያ! first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by በጋዜጣው ሪፓርተር

Go to News Site