Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ግንጥል ጌጥ እንዳይሆን አዲስ አበባን ከማስዋብ ጎን ለጎን በከተማዋ ያለው መጥፎ ጠረንም ይታሰብበት! የአዲስ አበባ ከተማ ኮሪደርና የወንዝ ዳር ልማት የከተማችን ገጽታን በእጅጉ ስለመቀየሩ አይጠረጠርም፡፡ ባጠረ ጊዜ የከተማዋ ገጽታ በዚህን ያህል ደረጃ አይ-ነግቡ እንድትሆን የተደረገውን ጥረት አለማመሥገን አይቻልም፣ ቀላል ለውጥም አይደለም፡፡ ከተማዋ እንደ መቆሸሿ፣ ለኑሮ ምቹ ያልሆኑ አካባቢዎች እንደ መበራከታቸውና ከመጎሳቆል አንፃር አሁንም ገና ቀሪ ሥራዎች ቢኖሩም እስካሁን የተሠራው ሥራ ግን ይበል ሊባል ይገባል፡፡ ከልብ ከተሠራ ምን ያህል […] The post ግንጥል ጌጥ እንዳይሆን አዲስ አበባን ከማስዋብ ጎን ለጎን በከተማዋ ያለው መጥፎ ጠረንም ይታሰብበት! first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ናታን ዳዊት
Go to News Site