Collector
የሐጅ አጀማመር | Collector
የሐጅ አጀማመር
Ethiopian Reporter

የሐጅ አጀማመር

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የሐጅ አጀማመር ሐጋር ማን ናት? በተሾመ ብርሃኑ ከማል የሐጅ አጀማመር ታሪክ ከአዳምና ከሔዋን መፈጠር አንስቶ እንደሆነ የሚያስረዱ ሃይማኖታዊ መረጃዎች እንዳሉ ሁሉ፣ ከነቢዩ ኖህና ከነቢዩ አብርሃም (ኢብራሂም) ጀምሮ እንደሆነም የሚያስረዱ አሉ፡፡ እኛ ኢትዮጵያውያንን የበለጠ የሚመለከተን የኢትዮጵያዊቷ ሐጋር ባለቤት ከነበረው ከነቢዩ አብርሃም ስለሆነና ብዙዎቹ መረጃዎችም በዚህ ላይ ስለሚያተኩሩ እኛም ከዚህ እንጀምር፡፡ በኢስላም አስተምህሮት መሠረት፣ ሐጋር ወይም አጋር የተባለችው የአብርሃም […] The post የሐጅ አጀማመር first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by አንባቢ

Go to News Site