Collector
ሕፃናትን ከዓይን ካንሰር ለመታደግ | Collector
ሕፃናትን ከዓይን ካንሰር ለመታደግ
Ethiopian Reporter

ሕፃናትን ከዓይን ካንሰር ለመታደግ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ሕፃናትን ከዓይን ካንሰር ለመታደግ ሬትኖብላስቶማ ወይም የዓይን ካንሰር ባደጉት አገሮች የመዳን ዕድሉ 97 በመቶ ሲሆን፣ በኢትዮጵያ ከ50 በመቶ በታች ነው፡፡ አብዛኛው ሕፃናት ሕክምናውን ለማግኘት ዘግይተው የሚመጡ ከመሆኑ አንፃር፣ የመዳን ዕድላቸው ዝቅተኛ መሆኑንም የኢትዮጵያ የሕፃናት የደምና ካንሰር ሕክምና ማኅበር ፕሬዚዳንት አቤል ኃይሉ (ዶ/ር) ይገልጻሉ፡፡ እንደ አቤል (ዶ/ር)፣ ሬትኖብላስቶማ ወይም የዓይን ካንሰር በሕክምና ሊድን የሚችል በሽታ ነው፡፡ በዋነኛነት የሚያጠቃውም ከአምስት ዓመት […] The post ሕፃናትን ከዓይን ካንሰር ለመታደግ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by የማነ ብርሃኑ

Go to News Site