Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ‹‹የዝምታ ወጎች›› ታሪኩ አስራት ይባላል፡፡ ሠዓሊና መምህር ነው፡፡ በሃያት ሬጀንሲ ሆቴል ውስጥ በሚገኘው ፈንድቃ የባህል ማዕከል ከግንቦት 17 እስከ ሰኔ 15 ቀን 2018 ዓ.ም. የሚቆይ ‹‹የዝምታ ወጎች›› በሚል ርዕስ የሥዕል ዓውደ ርዕይ ለዕይታ አብቅቷል፡፡ ሠዓሊ ታሪኩ የተወለደው በአዲስ አበባ ከተማ፣ አምባሳደር አካባቢ ነው፡፡ ዘመኑም 1975 ዓ.ም. ነበር፡፡ የአንደኛ ደረጃ ትምህርቱን በጆንኦፍ ኬኔዲ ትምህርት ቤት፣ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን […] The post ‹‹የዝምታ ወጎች›› first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by የማነ ብርሃኑ
Go to News Site