Collector
‹‹ፓርቲና መንግሥትን በግልጽ መለየት አለብን›› ዘሪሁን መሐመድ (ዶ/ር)፣ የመልካም አስተዳደር በአፍሪካ የኢትዮጵያ ቢሮ ኃላፊ | Collector
‹‹ፓርቲና መንግሥትን በግልጽ መለየት አለብን››  ዘሪሁን መሐመድ (ዶ/ር)፣ የመልካም አስተዳደር በአፍሪካ የኢትዮጵያ ቢሮ ኃላፊ
Ethiopian Reporter

‹‹ፓርቲና መንግሥትን በግልጽ መለየት አለብን›› ዘሪሁን መሐመድ (ዶ/ር)፣ የመልካም አስተዳደር በአፍሪካ የኢትዮጵያ ቢሮ ኃላፊ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ‹‹ፓርቲና መንግሥትን በግልጽ መለየት አለብን›› ዘሪሁን መሐመድ (ዶ/ር)፣ የመልካም አስተዳደር በአፍሪካ የኢትዮጵያ ቢሮ ኃላፊ መልካም አስተዳደር በአፍሪካ የተሰኘው አኅጉራዊ የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅት አ.ኤ.አ. በ2012 በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ የተመሠረተ ሲሆን፣ ተቋሙ በበርካታ የአፍሪካ አገሮች በመልካም አስተዳደር ላይ ይሠራል፡፡ በአዲስ አበባ ቢሮውን ከፍቶ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ድርጅቱ ሰባተኛውን አገራዊ ምርጫ በተመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ከምሁራንና የተለያዩ ባለደርሻ አካላት ጋር ተከታታይ ውይይቶችን አካሂዷል፡፡ በኢትዮጵያ የሚገኘውን የተቋሙን ቢሮ በኃላፊነት የሚመሩት ከካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ የዶክትሬት […] The post ‹‹ፓርቲና መንግሥትን በግልጽ መለየት አለብን›› ዘሪሁን መሐመድ (ዶ/ር)፣ የመልካም አስተዳደር በአፍሪካ የኢትዮጵያ ቢሮ ኃላፊ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ሲሳይ ሳህሉ

Go to News Site