Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዴሚ የፓናል ውይይት መድረክ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዴሚ ‹‹አገር በቀል ዕውቀት ሥርዓት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ልማት›› በተሰኘ የመወያያ ርዕስ የፓናል ውይይት መድረክ በዘርፉ ከፍተኛ ምሁራን አቅራቢነትና አወያይነት ሐሙስ ግንቦት 27 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 10፡00 ሰዓት እስከ 12፡00 ሰዓት በአዲስ አበባ ቴክኖሎጂና ቢልት ኢንቫይሮመንት ኮሌጅ (አአዩ-5 ኪሎ ካምፓስ) ያካሂዳል። አቅራቢዎቹም ፕሮፌሰር ዘለዓለም ልየው፣ ፕሮፌሰር ምርጌሳ ካባ፣ ፕሮፌሰር ዳንኤል ተመስገን፣ ዶ/ር ታፈሰ […] The post የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዴሚ የፓናል ውይይት መድረክ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by በጋዜጣው ሪፓርተር
Go to News Site