Ethiopian Reporter
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ፒፕል ቱ ፒፕል በኢትዮጵያ እያደረገ ላለው አበርክቶ ‹‹የትምህርት ለሁሉም›› ተሸላሚ ሆነ ላለፉት 25 ዓመታት በዳያስፖራ የሚገኙ ባለሙያዎችን ከኢትዮጵያ ተቋማት ጋር እያስተሳሰረና አብሮ እየሠራ የቆየው ፒፕል ቱ ፒፕል (ፒ2ፒ) በኢትዮጵያ በትምህርት፣ በሕክምና ሥልጠናዎች እንዲሁም በሰው ልማት ዘርፎች ላደረገው አበርክቶ በክራውን ኦፍ ሂዩማኒቲ አዋርድስ 2026 (Crown of Humanity Awards 2026) የትምህርት ለሁሉም ዘርፍ ተሸላሚ ሆነ፡፡ ክራውን ኦፍ ሂዩማኒቲ አዋርድስ 2026 የተዘጋጀው የኢትዮ ላቭ ኢን ዶኔሽን ፋሚሊ መሥራች በሆኑት […] The post ፒፕል ቱ ፒፕል በኢትዮጵያ እያደረገ ላለው አበርክቶ ‹‹የትምህርት ለሁሉም›› ተሸላሚ ሆነ first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ምሕረት ሞገስ
Go to News Site