Collector
የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት በድምፅ መስጫ ቀን በእንግድነት ምርጫውን መመልከት እንዲችሉ ተፈቀደላቸው | Collector
የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት በድምፅ መስጫ ቀን በእንግድነት ምርጫውን መመልከት እንዲችሉ ተፈቀደላቸው
Ethiopian Reporter

የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት በድምፅ መስጫ ቀን በእንግድነት ምርጫውን መመልከት እንዲችሉ ተፈቀደላቸው

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት በድምፅ መስጫ ቀን በእንግድነት ምርጫውን መመልከት እንዲችሉ ተፈቀደላቸው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዲስ አበባ የሚገኙ የሚገኙ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት ነገ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ የሚደረገውን ሰባተኛውን አገራዊ ጠቅላላ ምርጫ ተዘዋውረው መመልከት እንዲችሉ ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሎጂስቲክስና አጠቃላይ የቦርዱ ዝግጅት አስመልክቶ ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም. ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ መግለጫውን የሰጡት የቦርዱ ሰብሳቢ ወ/ሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ፣ […] The post የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት በድምፅ መስጫ ቀን በእንግድነት ምርጫውን መመልከት እንዲችሉ ተፈቀደላቸው first appear on ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia and is written by ፅዮን ታደሰ

Go to News Site